መዝሙር 38:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወገቤ በትኩሳት ተሞልቷልና፥ ሥጋዬም ጤና የለውምና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እጅግ ዝያለሁ፤ ፈጽሞም ደቅቄአለሁ፤ ከልቤም መታወክ የተነሣ እጮኻለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ደክሜአለሁ፤ ፈጽሞም ደቅቄአለሁ፤ ከልቤ ጭንቀት የተነሣም እቃትታለሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከኀጢአቴ ሁሉ አዳንኸኝ፥ ለሰነፎችም ስድብ አደረግኸኝ። Ver Capítulo |