Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መዝሙር 29:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 የጌታ ድምፅ የእሳቱን ነበልባል ይቈርጣል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 የእግዚአብሔር ድምፅ የእሳት ነበልባል ይረጫል።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 የእግዚአብሔር ድምፅ መብረቅን ብልጭ ያደርጋል።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 አቤቱ፥ በፈ​ቃ​ድህ ለሕ​ይ​ወቴ ኀይ​ልን ስጣት፤ ፊት​ህን መለ​ስህ፥ እኔም ደነ​ገ​ጥሁ።

Ver Capítulo Cópia de




መዝሙር 29:7
9 Referências Cruzadas  

መብረቁንም ወደ ሰማያት ሁሉ ታች፥ ወደ ምድርም ዳርቻ ይሰድዳል።


መብረቆች ሄደው፦ ‘እነሆ፥ እዚህ አለን’ ይሉህ ዘንድ፥ ልትልካቸው ትችላለህን?


ጌታ ከሰማያት አንጐደጐደ፥ ልዑልም ቃሉን ሰጠ። በረዶና የእሳት ፍምም፤


ደመኖች ውሃን አዘነቡ፥ ደመኖች ድምፅን ሰጡ፥ ፍላጾችህም በየአቅጣጫው ወጡ።


ሙሴም በትሩን ወደ ሰማያት ዘረጋ፤ ጌታም ነጎድጓድና በረዶ ላከ፥ እሳትም ወደ ምድር ወረደ፤ ጌታም በግብጽ ምድር ላይ በረዶ አዘነበ።


እሳትም ከጌታ ዘንድ ወጥቶ እነርሱን በላቸው፥ በጌታም ፊት ሞቱ።


እሳትም ከጌታ ዘንድ ወጥቶ ያጥኑ የነበሩትን ሁለት መቶ ኀምሳ ሰዎች በላቸው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios