Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መዝሙር 24:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 እናንተ በሮች ራሳችሁን ከፍ አድርጉ፥ የዘለዓለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 እናንተ ደጆች፤ ቀና በሉ፤ እናንተ የዘላለም በሮች፤ የክብር ንጉሥ እንዲገባ ብድግ በሉ!

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 እናንተ በሮች ራሳችሁን ከፍ አድርጉ የክብር ንጉሥ ይገባ ዘንድ እናንተ ጥንታውያን በሮች ተከፈቱ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ለየ​ዋ​ሃን ፍር​ድን ያስ​ተ​ም​ራ​ቸ​ዋል፤ ለየ​ዋ​ሃን መን​ገ​ድን ያመ​ለ​ክ​ታ​ቸ​ዋል።

Ver Capítulo Cópia de




መዝሙር 24:9
1 Referências Cruzadas  

ይህች የጌታ ደጅ ናት፥ ወደ እርሷ ጻድቃን ይገባሉ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios