Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መዝሙር 147:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ጌታን አመስግኑ፥ መዝሙር መልካም ነውና። ለአምላካችን ምስጋና ያማረ ነው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ሃሌ ሉያ። አምላካችንን በመዝሙር ማወደስ እንዴት መልካም ነው! እርሱን ማመስገን ደስ ያሰኛል፤ ይህ ተገቢም ነው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 እግዚአብሔርን አመስግኑ! ለአምላካችን የምስጋና መዝሙር ማቅረብ መልካም ነው፤ እርሱን ማመስገን ደስ የሚያሰኝና ተገቢ ነው።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ሆይ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግኚ፥

Ver Capítulo Cópia de




መዝሙር 147:1
10 Referências Cruzadas  

የመጀመሪያውን ቤት ያዩ ብዙ ካህናት፥ ሌዋውያን፥ የአባቶች አለቆችና ሽማግሌዎች ግን ይህ ቤት በፊታቸው በተመሠረተ ጊዜ በታላቅ ድምፅ ያለቅሱ ነበር፥ ብዙ ሰዎችም በደስታ እልል ይሉ ነበር፤


ጌታ ቸር ነውና ጌታን አመስግኑ፥ ለስሙ ዘምሩ፥ መልካም ነውና፥


የዳዊት መዝሙር። ጻድቃን ሆይ፥ በጌታ ደስ ይበላችሁ፥ ለቅኖች ምስጋና ይገባል።


ዘወትር፦ አምላክህ ወዴት ነው? ሲሉኝ እንባዬ በቀንና በሌሊት ምግብ ሆነኝ።


በሰንበት ቀን የምስጋና መዝሙር።


ጌታን ማመስገን መልካም ነው፥ ልዑል ሆይ፥ ለስምህም ዝማሬ ማቅረብ፥


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios