Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መዝሙር 106:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 በማኅበራቸውም እሳት ነደደች፥ ነበልባም ክፉዎችን አቃጠላቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 እሳት በጉባኤያቸው መካከል ነደደ፤ ነበልባሉም ክፉዎችን ፈጅቶ አስወገደ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 በተከታዮቻቸውም ላይ እሳት ወረደ፤ እነዚያንም ክፉ ሰዎች አቃጠለ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ሰው​ነ​ታ​ቸ​ውም መብ​ልን ሁሉ ተጸ​የ​ፈች፥ ወደ ሞትም ደጆች ቀረቡ።

Ver Capítulo Cópia de




መዝሙር 106:18
3 Referências Cruzadas  

ሙሴም አሮንን እንዲህ አለው፦ “ጥናህን ውሰድ፥ ከመሠዊያውም ላይ እሳት አድርግበት፥ ዕጣንም ጨምርበት፥ ወደ ማኅበሩም ፈጥነህ ውሰደው አስተስርይላቸውም፤ ከጌታ ዘንድ ቁጣ ወጥቶአልና መቅሠፍት ጀምሮአል።”


አምላካችን በእውነት የሚያጠፋ እሳት ነውና።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios