Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መዝሙር 104:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ወደ ተራሮች ይወጣሉ፥ ወደ ቈላዎች፥ ወዳዘጋጀህላቸው ስፍራ ይወርዳሉ፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 በተራሮች ላይ ፈሰሱ፤ ወዳዘጋጀህላቸው ስፍራ፣ ወደ ሸለቆዎች ወረዱ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 አንተ ወዳዘጋጀህለት ስፍራ፥ ወደ ተራራዎች ላይና ወደ ሸለቆዎች ውስጥ ፈሰሰ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ለዘ​ለ​ዓ​ለም የሚ​ኖር ቃል ኪዳ​ኑን፥ እስከ ሺህ ትው​ልድ ያዘ​ዘ​ውን ቃሉን ዐሰበ።

Ver Capítulo Cópia de




መዝሙር 104:8
3 Referências Cruzadas  

ውኃውም እስከ አሥረኛው ወር ድረስ ይጎድል ነበረ፤ በአሥረኛው ወር ከወሩም በመጀመሪያው ቀን የተራሮቹ ጫፎች ተገለጡ።


የባሕርን ውኃ በኰዳ የሚሰበስበው፥ ቀላዮችንም በመዝገቦች የሚያኖራቸው።


ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፥ ከኮረብቶች በፊት እኔ ተወለድሁ፥


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios