Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መዝሙር 102:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 እንደ ምድረ በዳ እርኩም መሰልሁ፥ በፈረሰ ቤት እንዳለ እንደ ጉጉት ሆንሁ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ያለ እንቅልፍ አድራለሁ፤ በቤቴ ጕልላት ላይ እንዳለ ብቸኛ ወፍ ሆንሁ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 እንቅልፍ ከቶ በዐይኔ አይዞርም፤ በቤት ጣራ ላይ እንዳለ ብቸኛ ወፍ ሆኜአለሁ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ለሙሴ መን​ገ​ዱን አሳየ፥ ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆ​ችም ፈቃ​ዱን።

Ver Capítulo Cópia de




መዝሙር 102:7
9 Referências Cruzadas  

ለቀበሮ ወንድም፥ ለሰጐንም ባልንጀራ ሆንሁ።


ማለዳን ከሚጠብቁ የሌሊት ጠባቂዎች ይልቅ፥ ነፍሴ ጌታን ትጠብቃለች፥ ማለዳን ከሚጠብቁ ጠባቂዎች ይልቅ።


አምላኬ፥ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? እኔን ከማዳንና ከጩኸቴ ለምን ራቅህ?


ልቤ ደነገጠብኝ፥ ኃይሌም ተወችኝ፥ የዐይኖቼም ብርሃን ፈዘዘ።


እግዚአብሔርን ሳስታውስ እተክዛለሁ፥ ተናገርሁ፥ ነፍሴም ፈዘዘች።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios