Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ምሳሌ 9:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 በቤትዋ ደጅ በከተማይቱ ከፍተኛ ስፍራ በወንበር ላይ ትቀመጣለች፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 በቤቷ ደጃፍ ላይ ትጐለታለች፤ በከተማዪቱ ከፍተኛ ቦታ በመቀመጫ ላይ ትቀመጣለች።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 እርስዋ በቤትዋ በር ላይ ወይም በከተማው ከፍተኛ ቦታ ላይ ትቀመጣለች፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 በቤቷ ደጅ በአደባባይ በወንበር ላይ በግልጥ ተቀምጣ፥

Ver Capítulo Cópia de




ምሳሌ 9:14
6 Referências Cruzadas  

መንገድህን ከእርሷ አርቅ፥ ወደ ቤትዋም ደጅ አትቅረብ፥


በኮረብታ ላይ በመንገድ አጠገብ በጎዳና መካከል ትቆማለች።


በመንገድ የሚያልፉትን አካሄዳቸውንም ያቀኑትን ለመጥራት፦


ሴቶች አገልጋዮችዋን ልካ በከተማይቱ ከፍተኛ ስፍራ ላይ ጠራች፦


በየመንገዱ ራስ ሁሉ ላይ ከፍ ያለውን ቦታሽን ሠራሽ፥ ውበትሽንም አረከስሽ፥ ለአላፊ አግዳሚው ሁሉ እግርሽን ከፈትሽ፥ አመንዝራነትሽንም አበዛሽ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios