Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘኍል 7:65 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

65 ለአንድነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ የጋዴዮን ልጅ የአቢዳን መባ ይህ ነበረ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

65 እንዲሁም ለኅብረት መሥዋዕት የሚቀርብ ሁለት በሬ፣ ዐምስት አውራ በግ፣ ዐምስት ተባዕት ፍየል እንዲሁም አንድ ዓመት የሆናቸው ዐምስት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ነበሩ። እንግዲህ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን ያቀረበው ስጦታ ይህ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

65 ለደ​ኅ​ን​ነ​ትም መሥ​ዋ​ዕት ሁለት ጊደ​ሮች፥ አም​ስት አውራ በጎች፥ አም​ስት አውራ ፍየ​ሎች፥ አም​ስት የአ​ንድ ዓመት እን​ስት የበግ ጠቦ​ቶች ነበረ፤ የጋ​ዴ​ዮን ልጅ የአ​ቢ​ዳን መባ ይህ ነበረ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

65 ለደኅንነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ የጋዴዮን ልጅ የአቢዳን መባ ይህ ነበረ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘኍል 7:65
3 Referências Cruzadas  

ከብንያም የጋዴዮን ልጅ አቢዳን፥


ከእነርሱም ቀጥሎ የብንያም ነገድ ነበረ፤ የብንያምም ልጆች አለቃ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን ነበረ።


በመስቀሉም ደም ሰላምን በማድረግ በሰማይም ሆነ በምድር ያሉትን ነገሮች ሁሉ በእርሱ አማካይነት ከራሱ ጋር አስታርቋል።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios