Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘኍል 33:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ከኤሉስም ተጉዘው በራፊዲም ሰፈሩ በዚያም ሕዝቡ የሚጠጡት ውኃ አልነበረም።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ከኤሉስ ተነሥተው በራፊዲም ሰፈሩ፤ በዚያም ሕዝቡ የሚጠጣው ውሃ አልነበረም።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ከአሉሽ ተነሥተው የመጠጥ ውሃ በሌለበት በረፊዲም ሰፈሩ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ከኤ​ሉ​ስም ተጕ​ዘው በራ​ፊ​ድን ሰፈሩ፤ በዚ​ያም ሕዝቡ የሚ​ጠ​ጡት ውኃ አል​ነ​በ​ረም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 ከኤሉስም ተጕዘው በራፊዲም ሰፈሩ በዚያም ሕዝቡ የሚጠጡት ውኃ አልነበረም።

Ver Capítulo Cópia de




ዘኍል 33:14
3 Referências Cruzadas  

ከራፊድም ተነሥተው ወደ ሲና ምድረ በዳ መጡ፥ በምድረ በዳም ሰፈሩ፤ በዚያም እስራኤል በተራራው ፊት ሰፈረ።


ከራፋቃም ተጉዘው በኤሉስ ሰፈሩ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios