Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘኍል 33:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ከኤርትራም ባሕር ተጉዘው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ከቀይ ባሕር ተነሥተው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ከቀይ ባሕር ተነሥተው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ከኤ​ር​ት​ራም ባሕር ተጕ​ዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ከኤርትራም ባሕር ተጕዘው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘኍል 33:11
3 Referências Cruzadas  

ከኤሊምም ተነሱ፥ የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከግብጽ ምድር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው ወር፥ በዓሥራ አምስተኛው ቀን በኤሊምና በሲና መካከል ወዳለችው ወደ ሲን ምድረ በዳ መጡ።


ከኤሊምም ተጉዘው በኤርትራ ባሕር ዳር ሰፈሩ።


ከሲን ምድረ በዳም ተጉዘው በራፋቃ ሰፈሩ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios