Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘኍል 1:49 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

49 የሌዊን ነገድ ብቻ አትቁጠረው፥ የሕዝብ ቈጠራ ስታደርግ እነርሱን ከእስራኤል ልጆች ጋር አትቁጠር፤

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

49 “የሌዊን ነገድ አትቍጠር፤ በእስራኤላውያንም ቈጠራ ውስጥ አታስገባው፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

49 “እስራኤላውያን ወንዶችን ስትቈጥር፥ የሌዊን ነገድ አትጨምር።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

49 “የሌ​ዊን ነገድ እን​ዳ​ት​ቈ​ጥ​ራ​ቸው፥ ቍጥ​ራ​ቸ​ው​ንም ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ጋር እን​ዳ​ት​ቀ​በል ዕወቅ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

49 ቍጥራቸውንም ከእስራኤል ልጆች ጋር አታድርግ፤

Ver Capítulo Cópia de




ዘኍል 1:49
3 Referências Cruzadas  

ጌታም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦


ሌዋውያን ግን ጌታ ሙሴን እንዳዘዘ ከእስራኤል ልጆች ጋር አልተቈጠሩም።


ዕድሜአቸው አንድ ወር የሞላቸውና ከዚያም በላይ ያሉት ወንዶች ሁሉ ከእነርሱ የተቈጠሩ ሀያ ሦስት ሺህ ነበሩ። ከእስራኤልም ልጆች መካከል ርስት አልተሰጣቸውምና ከእስራኤል ልጆች ጋር አልተቈጠሩም።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios