Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ነህምያ 12:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 ከእነርሱም በኋላ ሆሻዕያና የይሁዳ መሪዎች እኩሌታ ሄዱ፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 እነዚህንም ሆሻያና ከይሁዳ አለቆች እኩሌቶቹ ተከተሏቸው፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 ሆሻዕያና የይሁዳ መሪዎች ተከተሉአቸው።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 ከእ​ነ​ር​ሱም በኋላ ሆሴዕ የይ​ሁ​ዳም አለ​ቆች እኩ​ሌታ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 ከእነርሱም በኋላ ሆሻያ፥ የይሁዳም አለቆች እኩሌታ፥

Ver Capítulo Cópia de




ነህምያ 12:32
2 Referências Cruzadas  

የይሁዳንም አለቆች ወደ ቅጥሩ ላይ አወጣኋቸው፥ አመስጋኞቹንም በሁለት ታላላቅ ተርታ አቆምኋቸው፥ አንዱም ወደ ቀኝ በቅጥሩ ላይ ወደ ጉድፍ መጣያው በር ሄደ።


አዛርያ፥ ዕዝራ፥ ምሹላም፥


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios