Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ማርቆስ 8:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 ለመሆኑ፥ ሰው ለነፍሱ ምን መተኪያ አለው?

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 ለመሆኑ፣ ሰው ለነፍሱ ምን መተኪያ አለው?

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ዋጋ ሊከፍል ይችላል?

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 ሰውስ ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 ሰውስ ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?

Ver Capítulo Cópia de




ማርቆስ 8:37
4 Referências Cruzadas  

ሰው ዓለሙ ሁሉ የእርሱ ቢሆንና ነፍሱን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል?


በዚህ ዘማዊና ኀጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅም በአባቱ ግርማ፥ ከቅዱሳን መላእክት ጋር ሲመጣ ያፍርበታል።”


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios