Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ማርቆስ 15:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፤ ነፍሱን ሰጠ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፤ ነፍሱን ሰጠ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 ከዚህም በኋላ ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱም ከሥጋው ተለየች።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱንም ሰጠ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ ነፍሱንም ሰጠ።

Ver Capítulo Cópia de




ማርቆስ 15:37
5 Referências Cruzadas  

ኢየሱስ እንደገና በታላቅ ድምፅ ጮኾ መንፈሱን ሰጠ።


ከዚያም አንድ ሰው ፈጥኖ ሄዶ የሆመጠጠ የወይን ጠጅ በሰፍነግ ነከረ፤ በዘንግም ሰክቶ እንዲጠጣው ለኢየሱስ አቀረበለት፤ከዚያም፥ “ተዉት፤ እስቲ ኤልያስ መጥቶ ሲያወርደው እናያለን” አለ።


ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ “አባት ሆይ! ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ፤” አለ። ይህንንም ብሎ ሞተ።


ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ “ተፈጸመ” አለ፤ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።


እርሱም ሥጋ ለብሶ በምድር በሚመላለስ ጊዜ፥ ከሞት ሊያድነው ወደሚችል፥ ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፤ ስለ ጻድቅ ፍርሃቱም ጸሎቱ ተሰማለት፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios