Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሉቃስ 20:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

40 ከዚያም ወዲህ ምንም ሊጠይቁት አልደፈሩም።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

40 ከዚህ በኋላ አንድ ሰው እንኳ ሊጠይቀው አልደፈረም።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

40 ከዚያም ወዲህ ለኢየሱስ ጥያቄ ሊያቀርብለት የደፈረ ማንም የለም።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

40 ከዚያ ወዲህ ግን ሊጠ​ይ​ቀው የደ​ፈረ ማንም የለም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

40 ወደ ፊትም አንድ ነገር ስንኳ ሊጠይቁት አልደፈሩም።

Ver Capítulo Cópia de




ሉቃስ 20:40
5 Referências Cruzadas  

ለራሱ ጠቢብ የሆነ እንዳይመስለው ለሞኝ እንደ ሞኝነቱ መልስለት።


አንድም ቃል እንኳ ሊመልስለት የቻለ ማንም አልነበረም፤ ከዚያ ቀን ጀምሮ ሊጠይቀው የደፈረ አንድስ እንኳ አልነበረም።


ኢየሱስም በማስተዋል እንደ መለሰለት አይቶ፥ “አንተ ከእግዚአብሔር መንግሥት የራቅህ አይደለህም” አለው። ከዚህ በኋላ ሊጠይቀው የደፈረ ማንም አልነበረም።


ስለዚህ ነገርም ሊመልሱለት አልተቻላቸውም።


ከጻፎችም አንዳንዶቹ መልሰው “መምህር ሆይ! መልካም ተናገርህ፤” አሉት።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios