Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘሌዋውያን 23:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ጌታም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ረው፦

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦

Ver Capítulo Cópia de




ዘሌዋውያን 23:9
3 Referências Cruzadas  

የመከር በዓል፥ በእርሻህ የዘራኸውን የፍሬህን በኵራት፥ ዓመቱም ሳያልቅ ፍሬህን ከእርሻ በምትሰበስብበት ጊዜ የመክተቻውን በዓል ጠብቅ።


“ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገር፦ እኔ ወደምሰጣችሁ ምድር ገብታችሁ መከሩን ባጨዳችሁ ጊዜ፥ የእናንተን መከር በኵራት ነዶ ወደ ካህኑ አምጡ፤


ሰባት ቀንም ለጌታ በእሳት የሚቀርበውን ቁርባን አቅርቡ፤ በሰባተኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ነው፤ የጉልበት ሥራ ሁሉ አትሥሩበት።”


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios