Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መሳፍንት 12:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ከእርሱም በኋላ ዛብሎናዊው ኤሎም በእስራኤል ላይ ዐሥር ዓመት ፈራጅ ሆነ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ከርሱም በኋላ ዛብሎናዊው ኤሎም በእስራኤል ላይ ዐሥር ዓመት ፈራጅ ሆነ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ከኢብጻን ቀጥሎ የዛብሎን ወገን የሆነው ኤሎን እስራኤልን ዐሥር ዓመት መራ፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ከእ​ር​ሱም በኋላ ዛብ​ሎ​ና​ዊው ኤሎን እስ​ራ​ኤ​ልን ዐሥር ዓመት ገዛ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ከእርሱም በኋላ ዛብሎናዊው ኤሎም በእስራኤል ላይ ፈራጅ ሆነ፥ እርሱም በእስራኤል ላይ አሥር ዓመት ፈረደ።

Ver Capítulo Cópia de




መሳፍንት 12:11
2 Referências Cruzadas  

ኢብጻን ሞተ፤ በቤተልሔምም ተቀበረ።


ከዚያም ኤሎም ሞተ፤ በዛብሎን ምድር በኢያሎን ተቀበረ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios