Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢያሱ 19:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 አምስተኛውም ዕጣ ለአሴር ልጆች ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ዐምስተኛ ዕጣ ለአሴር ነገድ በየጐሣ በየጐሣው ወጣ፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 አምስተኛው ዕጣ ለአሴር ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 አም​ስ​ተ​ኛው ዕጣ ለአ​ሴር ልጆች ነገድ በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው ወጣ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 አምስተኛውም ዕጣ ለአሴር ልጆች ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ።

Ver Capítulo Cópia de




ኢያሱ 19:24
8 Referências Cruzadas  

የልያ ባርያ የዚልፋ ልጆችም፥ ጋድ፥ አሴር ናቸው። እነዚህ በፓዳን-ኣሪም በሶርያ የተወለዱለት የያዕቆብ ልጆች ናቸው።


በዓና የተባለው የሑሻይ ልጅ፦ የአሴር ግዛትና የበዓሎት ከተማ ገዢ።


ከዳን ድንበር ቀጥሎ ከምሥራቅ ጀምሮ እስከ ምዕራብ ድረስ አሴር አንድ ድርሻ ይኖረዋል።


የይሳኮር ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።


ድንበራቸውም ሔልቃት፥ ሐሊ፥ ቤጤን፥ አክሻፍ፥


አሴርም በዓኮ፥ በሲዶን፥ በአሕላብ፥ በአክዚብ፥ በሒልባ፥ በኣፌቅና በረአብ የሚኖሩትን ሕዝብ በምድሪቱ ካሉት ከነዓናውያን ጋር አብረው ኖሩ።


ገለዓድ በዮርዳኖስ ማዶ ተቀመጠ፥ ዳንም ለምን በመርከብ ውስጥ ቀረ? አሴርም በባሕሩ ዳር ተቀመጠ፥ በወንዞቹም ዳርቻ ዐረፈ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios