Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዮሐንስ 18:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 ጴጥሮስም በድጋሚ ካደ፤ ወዲያውም ዶሮ ጮኸ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 ጴጥሮስም እንደ ገና ካደ፤ ወዲያውም ዶሮ ጮኸ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 ጴጥሮስም እንደገና ካደ፤ ወዲያውኑ ዶሮ ጮኸ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 ጴጥ​ሮ​ስም ደግሞ ካደ፤ ያን​ጊ​ዜም ዶሮ ጮኸ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 ጴጥሮስም እንደ ገና ካደ፥ ወዲያውም ዶሮ ጮኸ።

Ver Capítulo Cópia de




ዮሐንስ 18:27
9 Referências Cruzadas  

ኢየሱስም “እውነት እልሃለሁ በዚች ሌሊት ዶሮ ሳይጮኽ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ” አለው።


ኢየሱስም፥ “እውነት እልሃለሁ፤ በዚህች ሌሊት ዶሮ ሁለት ጊዜ ሳይጮኽ፥ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ” አለው።


እርሱ ግን፥ “የምትዪውን አላውቅም፤ አይገባኝምም” በማለት ካደ። ከዚያም ወደ መግቢያው በር ወጣ፤ በዚህ ጊዜ ዶሮ ጮኸ።


እርሱ ግን “ጴጥሮስ ሆይ! ዛሬ ዶሮ ሳይጮኽ፥ ‘አላውቅህም’ እያልህ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ እልሃለሁ” አለው።


እርሱ ግን “አንቺ ሴት! እኔ አላውቀውም፤” ሲል ካደ።


ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰለት “ነፍስህን ስለ እኔ ትሰጣለህን? እውነት እውነት እልሃለሁ፤ ሦስት ጊዜ እስክትክደኝ ድረስ ዶሮ አይጮኽም።”


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios