ዮሐንስ 16:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 “እንዳትሰናከሉ ይህን ነግሬአችኋለሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 “ይህን ሁሉ የነገርኋችሁ እንዳትሰናከሉ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “እነሆ፥ ይህን ሁሉ የነገርኳችሁ እምነታችሁ እንዳይናወጥ ብዬ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “እንዳትሰናከሉ ይህን ነገርኋችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 እንዳትሰናከሉ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። Ver Capítulo |