Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 9:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 እናገርም ነበር፥ አልፈራውምም ነበር፥ በራሴ እንዲህ አይደለሁምና።”

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 ሳልፈራው በተናገርሁት ነበር፤ አሁን ባለሁበት ሁኔታ ግን፣ አልችልም።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 እኔ ሰዎች እንደሚያስቡኝ ስላልሆንኩ እርሱን ሳልፈራው በተናገርኩት ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 እና​ገ​ርም ነበር፤ አል​ፈ​ራ​ምም ነበር፤ የማ​ው​ቀ​ውም ነገር የለም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 እናገርም ነበር፥ አልፈራውምም ነበር፥ በራሴ እንዲህ አይደለሁምና።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 9:35
2 Referências Cruzadas  

“ሕይወቴ ሰለቸኝ፥ የኀዘን እንጉርጉሮዬን እለቅቀዋለሁ፥ በነፍሴም ምሬት እናገራለሁ።


ከዚያም በኋላ ጥራኝ፥ እኔም እመልስልሃለሁ። ወይም እኔ ልናገር፥ አንተም መልስልኝ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios