Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 9:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 እኔ፦ የኀዘን እንጉርጉሮዬን እረሳለሁ፥ ፊቴን መልሼ እጽናናለሁ ብል፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 ‘ማጕረምረሜን እረሳለሁ፤ ገጽታዬን ቀይሬ ፈገግ እላለሁ’ ብል፣

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 ሮሮዬን ልርሳ፥ ፊቴንም ማጥቈር ትቼ ፈገግታ ላሳይ ብል፥

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 እኔ ብና​ገር የሚ​ጠ​ቅ​መኝ የለም፤ ፊቴም በጩ​ኸት ወደቀ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 እኔ፦ የኀዘን እንጕርጕሮዬን እረሳለሁ፥ ፊቴን መልሼ እጽናናለሁ ብል፥

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 9:27
6 Referências Cruzadas  

“እኔ ብናገር ሕማሜ አይቀነስም፥ ዝምም ብል ከእኔ አይወገድም።


“ስለዚህም ከመናገር አፌን አልከለክልም፥ በመንፈሴ ጭንቀትን እናገራለሁ፥ በነፍሴ ምሬት በኀዘን አንጐራጉራለሁ።


እኔም፦ አልጋዬ ያጽናናኛል፥ መኝታዬም የኀዘን እንጉርጉሮዬን ያቀልልኛል ባልሁ ጊዜ፥


አቤቱ፥ ጸሎቴን አድምጥ፥ ልመናዬንም ቸል አትበል።


ኀዘኔ የማይጽናና ነው፥ ልቤም በውስጤ ደክሞአል።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios