Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 42:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 የመጀመሪያይቱንም ይሚማ፥ ሁለተኛይቱንም ቃስያ፥ ሦስተኛይቱንም ቄሬንህፉክ ብሎ ሰየማቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 የመጀመሪያዋን ይሚማ፣ ሁለተኛዋን ቃሥያ፣ ሦስተኛዋንም አማልቶያስ ቂራስ ብሎ ሰየማቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ከሴቶች ልጆቹ የመጀመሪያዋን ይሚማ፥ ሁለተኛዋን ቀጺዐ ሦስተኛዋን ቄሬንሀፉክ ብሎ ሰየማቸው።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 የመ​ጀ​መ​ሪ​ያ​ይ​ቱን ስም ዕለት፥ የሁ​ለ​ተ​ኛ​ይ​ቱ​ንም ስም ቃስያ፥ የሦ​ስ​ተ​ኛ​ይ​ቱ​ንም ስም አማ​ል​ት​ያ​ስ​ቂ​ራስ ብሎ ሰየ​ማ​ቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 የመጀመሪያይቱንም ስም ይሚማ፥ የሁለተኛይቱንም ስም ቃስያ፥ የሦስተኛይቱንም ስም አማልቶያስ ቂራስ ብሎ ሰየማቸው።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 42:14
2 Referências Cruzadas  

ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሆኑለት።


እንደ ኢዮብ ሴቶች ልጆችም ያሉ የተዋቡ ሴቶች በአገሩ ሁሉ አልተገኙም፥ አባታቸውም ከወንድሞቻቸው ጋር ርስት ሰጣቸው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios