Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 37:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 አውሬዎቹም ወደ ጫካው ይገባሉ፥ በዋሾቻቸውም ይቀመጣሉ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 እንስሳት ይጠለላሉ፤ በየዋሻቸውም ይቈያሉ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 በዚያን ጊዜ የዱር አውሬዎች ሸሽተው ወደየመሸሸጊያቸው ይገባሉ፤ በየዋሻቸውም ውስጥ ይሰወራሉ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 አው​ሬ​ዎ​ቹም ወደ ጫካው ይገ​ባሉ፥ በዋ​ሾ​ቻ​ቸ​ውም ያር​ፋሉ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 አውሬዎቹም ወደ ጫካው ይገባሉ፥ በዋሾቻቸውም ይቀመጣሉ።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 37:8
3 Referências Cruzadas  

የአንበሳ ግልገሎች ለመንጠቅ ይጮኻሉ፥ ከእግዚአብሔርም ምግባቸውን ይሻሉ።


ፀሐይ ስትወጣ ይሰበሰባሉ፥ በየዋሻቸውም ይተኛሉ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios