Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 35:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ኤሊሁም ደግሞ ቀጠለ፤ እንዲህም አለ፦

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ኤሊሁ ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 ኤሊሁም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፦

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ኤል​ዩ​ስም ደግሞ መለሰ፥ እን​ዲ​ህም አለ፦

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ኤሊሁም ደግሞ መለሰ እንዲህም አለ፦

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 35:1
4 Referências Cruzadas  

የቡዛዊውም የባርክኤል ልጅ ኤሊሁ ተናገረ፤ እንዲህም አለ፦ “እኔ በዕድሜ ታናሽ ነኝ፥ እናንተ ግን ሽማግሌዎች ናችሁ፥ ስለዚህም ሰጋሁ፥ የማውቀውን እገልጥላችሁ ዘንድ ፈራሁ።


ኤሊሁም ደግሞ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦


በኃጢአቱም ላይ ዓመፅን ጨምሮአልና፥ በእኛም መካከል በፌዝ ያጨበጭባልና፥ እግዚአብሔርን የሚቃወሙ ቃላትን ያበዛልና።”


“ይህ ትክክል ነው ብለህ ታስባለህን? ወይስ፦ በእግዚአብሔር ፊት እኔ ጻድቅ ነኝ ትላለህን?


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios