Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 34:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ምድርን አደራ የሰጠው ማን ነው? ዓለምንስ ሁሉ በእርሱ ላይ ያኖረ ማን ነው?

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 ምድርን እንዲገዛ የሾመው አለን? የዓለምስ ሁሉ ባለቤት ያደረገው ማን ነው?

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ምድርን ለእግዚአብሔር ዐደራ የሰጠው የለም፤ በዓለም ላይ ኀላፊ አድርጎ የሾመው የለም።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ከሰ​ማይ በታች ያለ​ውን ዓለም፥ በው​ስ​ጡም ያሉ​ትን ነገ​ሮች ሁሉ የፈ​ጠረ ማን ነው?

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 ምድርን አደራ የሰጠው ማን ነው? ዓለምንስ ሁሉ በእርሱ ላይ ያኖረ ማን ነው?

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 34:13
9 Referências Cruzadas  

አቤቱ፥ በሰማይና በምድር ያለው ሁሉ የአንተ ነውና ታላቅነትና ኃይል፥ ክብርም፥ ድልና ግርማ ለአንተ ነው፤ አቤቱ፥ መንግሥት የአንተ ነው፥ አንተም በሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያልህ ራስ ነህ።


ማነው መንገዱን የሚያሳየው? ወይስ፦ ‘ተሳስተሃል’ የሚለው ማን ነው?


የዳዊት መዝሙር። ምድርና ሞላዋ የጌታ ናቸው፥ ዓለምና በእርሷም የሚኖሩ ሁሉ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios