Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 33:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 እነሆ፥ ለመናገር ተዘጋጅቻለሁ፥ አንደበቴም ቃላትን አሰናድቷል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 እንግዲህ አፌን እከፍታለሁ፤ አንደበቴም ይናገራል።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 መልስ ልሰጥህ ተዘጋጅቻለሁ፥ አንደበቴም ለመናገር ተዘጋጅቶአል።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 እነሆ፥ አፌን ከፍ​ቻ​ለሁ፥ አን​ደ​በ​ቴም ይና​ገ​ራል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 እነሆ፥ አፌን ከፍቻለሁ፥ አንደበቴም በትናጋዬ ተናግሮአል።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 33:2
6 Referências Cruzadas  

ከዚያም በኋላ ኢዮብ መናገር ጀመረ፤ የተወለደበትንም ቀን ረገመ።


ነገር ግን ነፍሱ እንዲጠፋ በመራገም አንደበቴ ኃጢአት እንዲሠራ አልፈቀድሁም፥


“እንግዲህ፥ ኢዮብ ሆይ፥ ንግግሬን እንድትሰማ፥ ቃሌንም ሁሉ እንድታደምጥ እለምንሃለሁ።


ቃሎቼ የልቤን ቅንነት ያሳያሉ፥ ከንፈሮቼም የሚያውቁትን በቅንነት ይናገራሉ።


አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፥ ከቀድሞ ጀምሮ ያለውንም እንቆቅልሽ እናገራለሁ።


አፉንም ከፍቶ እንዲህ ብሎ አስተማራቸው፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios