Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 29:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 የታላላቅ ሰዎች ድምፅ ይደበቅ፥ ምላሳቸውም ከትናጋቸው ጋር ይጣጋ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 የመኳንንት ድምፅ ጸጥ ይል፣ ምላሳቸውም ከላንቃቸው ጋራ ይጣበቅ ነበር፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 የአገር መኳንንትም እኔ ባለሁበት ጸጥ ይሉ ነበር፤ ምላሳቸው ተሳስሮ መናገር ያቅታቸው ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 የሰ​ሙ​ኝም ብፁዕ ይሉ​ኛል። ምላ​ሳ​ቸ​ውም በት​ና​ጋ​ቸው ተጠጋ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 የታላላቆቹም ድምፅ አረመመ፥ ምላሳቸውም በትናጋቸው ተጣጋ።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 29:10
3 Referências Cruzadas  

ከቃሌ በኋላ አንዳች አልመለሱም፥ ንግግሬም በእነርሱ ላይ ተንጠባጠበ።


ባላስታውስሽ፥ ምላሴ በጉሮሮዬ ይጣበቅ፥ ከደስታዬ ሁሉ በላይ ኢየሩሳሌምን ባልወድድ።


ምላስህን ከትናጋህ ጋር አጣብቃታለሁ፥ አንተም ዲዳ ትሆናለህ፥ እነርሱም ዓመፀኛ ቤት ናቸውና የሚገስጽ ሰው አትሆንባቸውም።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios