Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 28:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ኩሩ አውሬዎች አልረገጡአትም፥ ደቦል አንበሳ አላለፈባትም።”

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ኵሩ አራዊት አልረገጡትም፤ አንበሳም በዚያ አላለፈም።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ክፉ አውሬዎች ያን ቦታ አልረገጡትም፤ አንበሳም በዚያ በኩል አላለፈም።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 የት​ዕ​ቢ​ተ​ኞች ልጆች አል​ረ​ገ​ጡ​አ​ትም፥ ደቦል አን​በ​ሳም በው​ስ​ጥዋ አላ​ለ​ፈ​ባ​ትም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 የትዕቢት ልጆች አልረገጡአትም፥ ደቦል አንበሳ አላለፈባትም።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 28:8
4 Referências Cruzadas  

“መንገድዋን ጭልፊት አያውቀውም፥ የአሞራም ዐይን አላየውም።


“ሰው ወደ ጠንካራ ድንጋይ እጁን ይዘረጋል፥ ተራራውንም ከመሠረቱ ይገለብጣል።


እርሱ ለቅኖች ስምረትን ያከማቻል፥ ያለ ነቀፋ ለሚሄዱትም ጋሻ ነው፥


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios