Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 28:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 የወንዞችን መነሻዎች ይፈልጋል፥ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል።”

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 የወንዞችን ምንጭ ይበረብራል፤ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 የወንዞቹን ምንጮች ይገድባል፤ በምድር ውስጥ የተደበቀውንም ሀብት ያገኛል።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 የፈ​ሳ​ሹ​ንም ጥል​ቀት ይገ​ል​ጣል። ኀይ​ሉ​ንም በብ​ር​ሃን ይገ​ል​ጣል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ፈሳሹም እንዳይንጠባጠብ ይገድባል፥ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 28:11
7 Referências Cruzadas  

ውኆችን በደመናዎቹ ውስጥ ያስራል፥ ደመናይቱም ከታች አልተቀደደችም።


ከድንጋይ ውስጥ መተላለፍያ ይሠራል፥ ዓይኑም ዕንቁን ሁሉ ታያለች።


“ነገር ግን ጥበብ የምትገኘው ወዴት ነው? የማስተዋልስ ስፍራ ወዴት ነው?


ቈፈርኩ ውኃም ጠጣሁ፥ የግብጽንም ወንዞች ሁሉ በእግሬ ጫማ አደረቅኩ።”


ቀላዩም፦ “ደረቅ ሁን፥ ፈሳሾችህንም አደርቃለሁ” እላለሁ፤


ስለዚህም፥ በጨለማ የተሰወረውን ወደ ብርሃን የሚያወጣ ደግሞም የልብን ምክር የሚገልጥ ጌታ እስኪመጣ ድረስ፥ ጊዜው ሳይደርስ አንዳች አትፍረዱ፤ በዚያን ጊዜም እያንዳንዱ ምስጋናው ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሆናል።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios