Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 21:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 የወራታቸውስ ቍጥር ከተቈረጠ፥ ከእነርሱ በኋላ የቤታቸው ደስታ ምን ይሆናቸዋል?

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ሰው ወራቱ በተገባደደ ጊዜ፣ ለቀሪ ቤተ ሰቡ ምን ይገድደዋል?

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ሰው ከሞተ በኋላ፥ ስለ ልጆቹ ምን ደንታ ይኖረዋል?

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 የወ​ደ​ደ​ውን በቤቱ ውስጥ ያደ​ር​ጋል። ወራ​ቶ​ቹም ከቍ​ጥር ድን​ገት ይጐ​ድ​ላሉ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 የወራታቸውስ ቍጥር ቢቈረጥ፥ ከእነርሱ በኋላ የቤታቸው ደስታ ምን ይሆናቸዋል?

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 21:21
8 Referências Cruzadas  

ልጆቹ ቢከብሩ አያውቅም፥ ቢዋረዱም አያይም።


የሰው ዕድሜ የተወሰነ ነው፥ የወሩም ቍጥር በአንተ ዘንድ ነው፥ እርሱም ሊተላለፈው የማይችለውን ዳርቻ አደረግህለት።


ዐይኖቻቸው ጥፋታቸውን ይዩ፥ ሁሉን ከሚችል አምላክ ቁጣ ይጠጡ።


ከፍ ከፍ ባሉት ላይ ለሚፈርደው እግዚአብሔር ሰው እውቀትን ሊያስተም ይችላልን?


በመንገዴ ጉልበቴ ዛለ፦ ዘመኔም አጠረ።


ሸክምህን በጌታ ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፥ ለጻድቁም ለዘለዓለም ሁከትን አይሰጠውም።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios