Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኤርምያስ 23:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 ለነቢዩ እንዲህ ትለዋለህ፦ ‘ጌታ ምን መለሰልህ?’ ‘ጌታስ የተናገረው ምንድነው?’

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 ስለዚህ ለነቢዩ፣ ‘እግዚአብሔር ምን መልስ ሰጠህ?’ ወይም፣ ‘እግዚአብሔር ምን ተናገረህ?’ ትለዋለህ፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 አንተም ኤርምያስ ሆይ፥ ነቢዩን ‘እግዚአብሔር ምን መልስ ሰጠህ? ምንስ ተናገረህ’ ብለህ ጠይቀው።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 ለነ​ቢዩ፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ምን መለ​ሰ​ልህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርስ የተ​ና​ገ​ረው ምን​ድን ነው?” በሉ ምን ተና​ገረ?

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 ለነቢዩ፦ እግዚአብሔር ምን መለሰልህ? እግዚአብሔርስ የተናገረው ምንድር ነው? ትላለህ።

Ver Capítulo Cópia de




ኤርምያስ 23:37
3 Referências Cruzadas  

እግዚአብሔር የሚናገረውን እሰማለሁ፥ ወደ እብደታቸው ካልተመለሱ በቀር ጌታ ሰላምን ለሕዝቡና ለቅዱሳኑ ይናገራልና።


ለሰው ሁሉ ቃሉ ሸክም ይሆንበታልና ‘የጌታ ሸክም’ ብላችሁ ከእንግዲህ ወዲህ አትጥሩ፤ የሠራዊትን ጌታ የአምላካችንን የሕያው እግዚአብሔርን ቃላት ለውጣችኋልና።


ነገር ግን፦ ‘የጌታ ሸክም’ ብትሉ፥ ጌታ እንዲህ ይላል፦ እኔ፦ ‘የጌታ ሸክም’ አትበሉ ብዬ ልኬባችኋለሁና፥ እናንተም ይህን ቃል፦ ‘የጌታ ሸክም’ ብላችኋልና


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios