Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢሳይያስ 39:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ኢሳይያስም ሕዝቅያስን፦ “የሠራዊትን ጌታ ቃል ስማ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ከዚያም ኢሳይያስ ሕዝቅያስን እንዲህ አለው፤ “የሰራዊት ጌታ የእግዚአብሔርን ቃል ስማ፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ኢሳይያስም ንጉሡን እንዲህ አለው፦ “የሠራዊት አምላክ እንዲህ ይላል፦

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ኢሳ​ይ​ያ​ስም ሕዝ​ቅ​ያ​ስን፥ “የሠ​ራ​ዊት ጌታ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ስማ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 ኢሳይያስም ሕዝቅያስን፦ የሠራዊትን ጌታ የእግዚአብሔር ቃል ስማ።

Ver Capítulo Cópia de




ኢሳይያስ 39:5
3 Referências Cruzadas  

እርሱም፦ “በቤትህ ያዩት ምንድነው?” አለው፤ ሕዝቅያስም፦ “በቤቴ ያለውን ሁሉ አይተዋል፤ በቤተ መዛግብቴ ካለው ያላሳየኋቸው የለም” አለው።


ሳሙኤልም ሳኦልን፥ “ስማ! ትናንት ማታ ጌታ የነገረኝን ልንገርህ?” አለው። ሳኦልም፥ “ንገረኝ” ሲል መለሰለት።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios