Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፍጥረት 46:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 እነዚህ ሰባቱ ላባ ለልጁ ለራሔል ከሰጣት ከባላ የተወለዱ የያዕቆብ ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 እነዚህ ሰባቱ ልጆች ሁሉ ላባ ለልጁ ለራሔል ከሰጣት ከባላ ላይ ያዕቆብ የወለዳቸው ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 እነዚህ ሰባቱ ላባ ለልጁ ለራሔል ከሰጣት ከባላ የተወለዱ የያዕቆብ ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ላባ ለልጁ ለራ​ሔል የሰ​ጣት የባላ ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ እነ​ዚ​ህ​ንም ለያ​ዕ​ቆብ ወለ​ደ​ች​ለት፤ ባላ የወ​ለ​ደ​ቻ​ቸው ሁሉም ሰባት ነፍስ ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ላባ ለልጁ ለራሔል የሰጣት የባላ ልጆች እነዚህ ናቸው እነዚህንም ለያዕቆብ ወለደችለት ሁሉም ሰባት ነፍስ ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፍጥረት 46:25
6 Referências Cruzadas  

ላባም ለልጁ ለራሔል ባርያይቱን ባላን ባርያ ትሆናት ዘንድ ሰጣት።


እስራኤልም በዚያች አገር በተቀመጠ ጊዜ ሮቤል ሄደ የአባቱንም ቁባት ባላን ተገናኛት፥ እስራኤልም ሰማ። የያዕቆብም ልጆች ዐሥራ ሁለት ናቸው፥


የራሔል አገልጋይ የነበረችው የባላ ልጆች፥ ዳንና ንፍታሌም ናቸው።


የንፍታሌም ልጆች፦ ያሕጽኤል፥ ጉኒ፥ ዬጼርና ሺሌም ናቸው።


ሮቤል፥ ስምዖን፥ ሌዊና ይሁዳ


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios