Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፍጥረት 44:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 የቤቱ አዛዥም እንደ ደረሰባቸው፥ ልክ እንደተባለው ተናገራቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 የቤቱ አዛዥም እንደ ደረሰባቸው፣ ልክ እንደ ተባለው ተናገራቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 የቤቱም አዛዥ ወደ ሰዎቹ እንደ ደረሰ ልክ እንደ ተባለው ነገራቸው፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 እር​ሱም ሂዶ አገ​ኛ​ቸው፤ “ለምን እን​ዲህ አደ​ረ​ጋ​ችሁ? ስለ አደ​ረ​ግ​ሁ​ላ​ችሁ መል​ካም ነገር ለምን ክፉ ትከ​ፍ​ሉ​ኛ​ላ​ችሁ? የጌ​ታ​ዬ​ንስ የብር ጽዋ ለምን ሰረ​ቃ​ች​ሁኝ?” አላ​ቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 እርሱም ደርሰባቸው ይህንም ቃል ነገራቸው።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፍጥረት 44:6
3 Referências Cruzadas  

ይህ ጌታዬ የሚጠጣበት፥ የተሰወረ ነገርም የሚያውቅበት ጽዋ አይደለምን? የፈጸማችሁት ድርጊት ክፉ ነው’” በላቸው።


እነርሱ ግን እንዲህ አሉት፤ “ጌታችን እንዲህ ያለ ነገር ለምን ይናገራል? እኛ አገልጋዮችህ እንዲህ ያለውን ነገር አናደርገውም።


እነሆ፥ ይህ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ኀዘን ለእንዴት ዓይነት ትጋት፥ ለእንዴት ዓይነት ራስን የማንጻት ጉጉት፥ ለእንዴት ዓይነት ቊጣ፥ ለእንዴት ዓይነት ፍርሃት፥ ለእንዴት ዓይነት ናፍቆት፥ ለእንዴት ዓይነት ቅንዓት፥ ለእንዴት ዓይነት ቅጣት እንዳደረሳችሁ ተመልከቱ! በዚህም ጉዳይ ንጹሓን መሆናችሁን በሁሉ ረገድ አስመስክራችኋል።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios