Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፍጥረት 36:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

41 ኦሆሊባማ አለቃ፥ ኤላ አለቃ፥ ፊኖን አለቃ፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

41 ኦሆሊባማ፣ ኤላ፣ ፒኖን፣

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

41 ኦሆሊባማ፥ ኤላ፥ ፊኖን፥

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

41 ኤሌ​ባማ መስ​ፍን፥ ኤላ መስ​ፍን፥ ፊኖን መስ​ፍን፥

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

41 አህሊባማ አለቃ፥ ኤላ አለቃ ፊኖን አለቃ

Ver Capítulo Cópia de




ዘፍጥረት 36:41
5 Referências Cruzadas  

ዔሳው ከከነዓን ልጆች ሚስቶችን አገባ፥ የኬጢያዊውን የዔሎንን ልጅ ዓዳን፥ የሒዋዊው የፅብዖን ልጅ ዓና የወለዳትን ኦሆሊባማን፥


የዔሳውም የአለቆቹ ስም በወገናቸው፥ በስፍራቸውም፥ በስማቸው ይህ ነው፦ ቲምናዕ አለቃ፥ ዓልዋ አለቃ፥ የቴት አለቃ፥


ቄኔዝ አለቃ፥ ቴማን አለቃ፥ ሚብጻር አለቃ፥


አህሊባማ አለቃ፥ ኤላ አለቃ፥ ፊኖን አለቃ፥


መግዲኤል አለቃ፥ ዒራም አለቃ፤ እነዚህ የኤዶምያስ አለቆች ነበሩ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios