Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፍጥረት 31:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አድርጎ አቆመው፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

45 ስለዚህ ያዕቆብ ትልቅ ድንጋይ አንሥቶ የመታሰቢያ ሐውልት እንዲሆን አቆመው።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

45 ያዕ​ቆ​ብም ድን​ጋይ ወስዶ ሐው​ልት አቆመ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፍጥረት 31:45
5 Referências Cruzadas  

ያዕቆብም ዘመዶቹን “ድንጋይ ሰብስቡ” አላቸው፥ እነርሱም ድንጋይ ሰብስበው ከመሩ፥ በድንጋዩም ክምር ላይ በሉ።


ያዕቆብም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር በተነጋገረበት ቦታ የድንጋይ ዐምድ አኖረ፤ የመጠጥ መሥዋዕትንም በእርሱ ላይ አፈሰሰ፥ ዘይትንም አፈሰሰበት።


ኢያሱም እነዚህን ቃላት በጌታ ሕግ መጽሐፍ ጻፈ፤ ታላቁንም ድንጋይ ወስዶ በጌታ መቅደስ አጠገብ ከነበረችው ከአድባሩ ዛፍ በታች አቆመው።


ኢያሱም ለሕዝቡ እንዲህ አላቸው፦ “እነሆ፥ የተናገረንን የጌታን ቃል ሁሉ ሰምቶአልና ይህ ድንጋይ ይመሰክርብናል፤ እንግዲህ አምላካችሁን እንዳትክዱ ይህ ምስክር ይሆንባችኋል።”


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios