Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፍጥረት 24:58 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

58 ርብቃንም ጠርተው፦ “ከዚህ ሰው ጋር ትሄጃለሽን?” አሉአት። እርሷም፦ “እሄዳለሁ” አለች።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

58 ስለዚህ ርብቃን ጠርተው፣ “ከዚህ ሰው ጋራ መሄድ ትፈቅጃለሽ?” ሲሉ ጠየቋት። እርሷም፣ “አዎን፤ እሄዳለሁ” አለች።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

58 ስለዚህ ርብቃን ጠሩና “ከዚህ ሰው ጋር መሄድ ትፈልጊያለሽን?” ብለው ጠየቅዋት። እርስዋም “አዎ እሄዳለሁ” አለች።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

58 ርብ​ቃ​ንም ጠር​ተው፥ “ከዚህ ሰው ጋር ትሄ​ጃ​ለ​ሽን?” አሉ​አት። እር​ስ​ዋም፥ “አዎን እሄ​ዳ​ለሁ” አለች።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

58 ርብቃንም ጠርተው፦ ከዚህ ሰው ጋር ትሄጃለሽን? አሉአት። እርስዋ፦ እሄዳለሁ አለች።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፍጥረት 24:58
4 Referências Cruzadas  

እነርሱም፦ “ብላቴናይቱን እንጥራና ከአፍዋ እንጠይቅ” አሉ።


እኅታቸውንም ርብቃን ሞግዚትዋንም የአብርሃምን ሎሌና ሰዎቹንም አሰናበቱአቸው።


ማርያምም፦ “እነሆኝ የጌታ አገልጋይ፤ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ፤” አለች። መልአኩም ከእርሷ ተለይቶ ሄደ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios