Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ገላትያ 5:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አይደለም።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 እንዲህ ያለው ማባበል ከሚጠራችሁ የመጣ አይደለም፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 እንዲህ ዐይነቱ ምክር ከጠራችሁ ከእግዚአብሔር የመጣ አይደለም።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ይህ መፋ​ጠ​ና​ችሁ ከሚ​ጠ​ራ​ችሁ አይ​ደ​ለ​ምና።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አልወጣም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል።

Ver Capítulo Cópia de




ገላትያ 5:8
3 Referências Cruzadas  

እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ ዓላማውም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።


አስቀድሞ የወሰናቸውን እነዚህንም ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውን እነዚህንም ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውን እነዚህንም ደግሞ አከበራቸው።


በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ሌላ ወንጌል እንዴት ፈጥናችሁ እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios