Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዕዝራ 8:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ከሽካንያ ልጆች የያሐዚኤል ልጅ፥ ከእርሱም ጋር ሦስት መቶ ወንዶች፤

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ከዛቱ ዘሮች የየሕዚኤል ልጅ ሴኬንያና ከርሱም ጋራ 300 ወንዶች፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ከዘ​ቱ​ኤስ ልጆች የአ​ዚ​ኤል ልጅ ሴኬ​ንያ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ሦስት መቶ ወን​ዶች።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 ከሴኬንያ ልጆች የየሕዚኤል ልጅ፥ ከእርሱም ጋር ሦስት መቶ ወንዶች።

Ver Capítulo Cópia de




ዕዝራ 8:5
3 Referências Cruzadas  

የሐናንያም ልጆች ፈላጥያና የሻያ ነበሩ። የረፋያ ልጆች፥ የአርናን ልጆች፥ የአብድዩ ልጆች፥ የሴኬንያ ልጆች።


ከፓሐት ሞዓብ ልጆች የዝራሕያ ልጅ ኤልይሆዔናይ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ወንዶች፤


ከዓዲን ልጆች የዮናታን ልጅ ዔቤድ፥ ከእርሱም ጋር ሃምሳ ወንዶች።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios