Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዕዝራ 2:57 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

57 የሽፋጥያ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፎኬሬት ሃፂባይም ልጆች፥ የአሚ ልጆች።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

57 የሰፋጥያስ፣ የሐጢል፣ የፈክራት ሐፂቦይምና፣ የአሚ ዘሮች፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

57 የሰ​ፋ​ጥ​ያስ ልጆች፥ የአ​ጤል ልጆች፥ የፎ​ኬ​ርት ልጆች፥ የሐ​ፂ​ባ​ይም ልጆች፥ የአሚ ልጆች።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

57 የሰፋጥያስ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፈክራት ልጆች፥ የሐፂቦይም ልጆች፥ የአሚ ልጆች።

Ver Capítulo Cópia de




ዕዝራ 2:57
3 Referências Cruzadas  

የያዕላ ልጆች፥ የዳርቆን ልጆች፥ የጊዴል ልጆች፥


እነዚህ የቤተ መቅደስ አገልጋዮች ሁሉና የሰሎሞን አገልጋዮች ልጆች ሦስት መቶ ዘጠና ሁለት ነበሩ።


የሽፋጥያ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፖኬሬት ሃፅባይም ልጆች፥ የአሞን ልጆች።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios