Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሕዝቅኤል 48:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ለቀሩትም ነገዶች እንዲህ ይሆናል፤ ከምሥራቅ ጀምሮ እስከ ምዕራብ ድረስ ለብንያም አንድ የዕጣ ክፍል ይሆናል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 “የቀሩት ነገዶች ድርሻ እንደሚከተለው ይሆናል፤ “የብንያም ነገድ አንድ ድርሻ ይኖረዋል፤ ይህም ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ይዘልቃል።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ስለቀሩትም ነገዶች የምድሪቱ አከፋፈል እንደሚከተለው ነው፤ ብንያም ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ የሚደርስ አንድ ድርሻ ይኖረዋል፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 “ለቀ​ሩ​ትም ነገ​ዶች እን​ዲህ ይሆ​ናል፤ ከም​ሥ​ራቅ ጀምሮ እስከ ምዕ​ራብ ድረስ ለብ​ን​ያም አንድ የዕጣ ክፍል ይሆ​ናል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ለቀሩትም ነገዶች እንዲህ ይሆናል፥ ከምሥራቅ ጀምሮ እስከ ምዕራብ ድረስ ለብንያም አንድ የዕጣ ክፍል ይሆናል።

Ver Capítulo Cópia de




ሕዝቅኤል 48:23
5 Referências Cruzadas  

የሌዋውያንም ርስት የከተማይቱም ይዞታ ለአለቃው በሆነው መካከል ይሆናል፤ በይሁዳ ድንበርና በብንያም ድንበር መካከል የአለቃ ዕጣ ክፍል ይሆናል።


የብንያምም ልጆች ነገድ ዕጣ በየወገኖቻቸው ወጣ፤ የዕጣቸውም ግዛት በይሁዳ ልጆችና በዮሴፍ ልጆች መካከል ወጣ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios