Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሕዝቅኤል 39:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 እኔ በማዘጋጅላችሁ መሥዋዕት እስክትጠግቡ ድረስ ጮማ ትበላላችሁ፥ እስክትሰክሩም ድረስ ደም ትጠጣላችሁ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 እኔ በማዘጋጅላችሁም መሥዋዕት እስክትጠግቡ ሥብ ትበላላችሁ፤ እስክትሰክሩም ደም ትጠጣላችሁ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 እኔ በማዘጋጅላችሁ የመሥዋዕት በዓል ላይ እስክትጠግቡ ድረስ ጮማ ትበላላችሁ፤ እስክትሰክሩም ድረስ ደም ትጠጣላችሁ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 እኔም ከማ​ር​ድ​ላ​ችሁ መሥ​ዋ​ዕት እስ​ክ​ት​ጠ​ግቡ ድረስ ጮማን ትበ​ላ​ላ​ችሁ፤ እስ​ክ​ት​ሰ​ክ​ሩም ድረስ ደምን ትጠ​ጣ​ላ​ችሁ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 እኔም ከማርድላችሁ መሥዋዕት እስክትጠግቡ ድረስ ጮማ ትበላላችሁ እስክትሰክሩም ድረስ ደም ትጠጣላችሁ።

Ver Capítulo Cópia de




ሕዝቅኤል 39:19
3 Referências Cruzadas  

ልጆችሽ ዝለዋል፤ በወጥመድ እንደ ተያዘ ሚዳቋ በየአደባባዩ ራስ ላይ ተኝተዋል፤ በጌታ ቁጣና በአምላክሽ ተግሣጽ ተሞልተዋል።


የኃያላኑን ሥጋ ትበላላችሁ፥ የምድር አለቆችን፥ የአውራ በጎችንና የጠቦቶችን፥ የፍየሎችንና የወይፈኖችን፥ የባሻንን ፍሪዳዎች ሁሉ ደም ትጠጣላችሁ።


በማእዴ ከፈረሶችና ከፈረሰኞች፥ ከኃያላንና ከሰልፈኞች ሁሉ ትጠግባላችሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios