Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሕዝቅኤል 34:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ስለዚህ እረኞች ሆይ፥ የጌታን ቃል ስሙ፤

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 “ ‘ስለዚህ እናንተ እረኞች፣ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 “አሁንም እናንተ እረኞች! እኔ እግዚአብሔር የምላችሁን ስሙ፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 “ስለ​ዚህ እረ​ኞች ሆይ! የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ስሙ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ስለዚህ፥ እረኞች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፥

Ver Capítulo Cópia de




ሕዝቅኤል 34:7
13 Referências Cruzadas  

እናንተ የሰዶም ገዦች፤ የጌታን ቃል ስሙ፤ እናንተ የገሞራ ሰዎች፤ የእግዚአብሔርን ሕግ አድምጡ።


አንተም እንዲህ ትላቸዋለህ፦ “ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በዚህች ምድር የሚኖሩትን ሁሉ፥ በዳዊት ዙፋን የሚቀመጡትን ነገሥታት ካህናቱንም ነቢያቱንም በኢየሩሳሌምም የተቀመጡትን ሁሉ በስካር እሞላቸዋለሁ።


ለንጉሡና ለንጉሥ እናት ለእቴጌይቱ፦ “የክብራችሁ አክሊል ከራሳችሁ ወርዶአልና ተዋርዳችሁ ተቀመጡ” በል።


ስለዚህ አመንዝራ ሆይ፥ የጌታን ቃል ስሚ።


በጎቼ በተራሮች ሁሉና በረዘሙ ኮረብቶች ሁሉ ላይ ተቅበዝብዘዋል፥ በጎቼም በምድር ፊት ሁሉ ላይ ተበትነዋል፤ የሚሻም የሚፈልግም የለም።


ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔም ሕያው ነኝና እረኛ ስለ ሌለ እረኞቼም በጎቼን ስላልፈለጉ እረኞችም ራሳቸውን እንጂ በጎቼን ስላላሰማሩ፥ በጎቼ ንጥቂያ ሆነዋልና፥ በጎቼም ለምድር አራዊት ሁሉ መብል ሆነዋልና


ስለዚህ እረኞች ሆይ፥ የጌታን ቃል ስሙ፤


“ካህናት ሆይ፥ አሁንም ይህ ትእዛዝ ለእናንተ ነው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios