Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሕዝቅኤል 32:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ሥጋህን በተራሮች ላይ አደርጋለሁ፥ ሸለቆቹንም በሬሳህ ክምር እሞላለሁ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ሥጋህን በተራሮች ላይ እበታትነዋለሁ፤ የተረፈውንም በየሸለቆው እሞላዋለሁ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ተራራውንና ሸለቆውን በበሰበሰ በድንህ እንዲሞሉ አደርጋለሁ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ሥጋ​ህን በተ​ራ​ሮች ላይ አደ​ር​ጋ​ለሁ፤ በደ​ም​ህም አረ​ካ​ቸ​ዋ​ለሁ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 ሥጋህን በተራሮች ላይ አደርጋለሁ ሸለቆቹንም በሬሳህ ክምር እሞላለሁ።

Ver Capítulo Cópia de




ሕዝቅኤል 32:5
3 Referências Cruzadas  

ባዕዳን፥ የሕዝቦች ጨካኞች የሆኑ፥ ቆርጠው ጣሉት፤ በተራሮች እና በሸለቆዎች ሁሉ ውስጥ ቅርጫፎቹ ወደቁ፥ ቅርንጫፎቹም በምድር ፈሳሾች ሁሉ ላይ ተሰባበሩ፥ የምድርም ሕዝቦች ሁሉ ከጥላው ወጥተው ትተውት ሄዱ።


ተራሮቹንም በተገደሉት ሰዎች እሞላለሁ፤ በኮረብቶችህ፥ በሸለቆዎችህና በውሃ መውረጃዎችህ ሁሉ ላይ በሰይፍ የተገደሉት ይወድቃሉ።


አንተ፥ ወታደሮችህና ከአንተም ጋር ያሉ ሕዝብ ሁሉ በእስራኤል ተራሮች ላይ ትወድቃላችሁ፤ ለሚናጠቁ ወፎች ሁሉና ለምድር አራዊትም መብል አድርጌ እሰጥሃለሁ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios