Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሕዝቅኤል 32:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 አንተም ባልተገረዙት መካከል ትሰበራለህ፥ በሰይፍም ከተገደሉት ጋር ትተኛለህ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 “ፈርዖን ሆይ፤ አንተም እንደዚሁ ትሰበራለህ፤ በሰይፍ ከተገደሉት ከእነዚያ ካልተገረዙት ጋራ ትጋደማለህ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 “አንተም የግብጽ ንጉሥ ተሰባብረህ በጦርነት ከተገደሉትና በእግዚአብሔር ካላመኑት ጋር ትጋደማለህ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 አን​ተም ደግሞ ባል​ተ​ገ​ረ​ዙት መካ​ከል ትሰ​በ​ራ​ለህ፤ በሰ​ይ​ፍም ከተ​ገ​ደ​ሉት ጋር ትተ​ኛ​ለህ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 አንተም ባልተገረዙት መካከል ትሰበራለህ፥ በሰይፍም ከተገደሉት ጋር ትተኛለህ።

Ver Capítulo Cópia de




ሕዝቅኤል 32:28
3 Referências Cruzadas  

ከወደቁ ኃያላን ካልተገረዙ የጦር መሣሪያቸውን ይዘው፥ ሰይፋቸውንም ከራስጌያቸው በታች አድርግው ወደ ሲኦል ከወረዱ ጋር አልተኙም፥ በሕያዋንም ምድር ያሸብሩ ስለ ነበር ኃጢአታቸውም በአጥንታቸው ላይ ነበር


ኤዶምያስ እና ነገሥታቶችዋ አለቆችዋም ሁሉ በዚያ አሉ፤ ኃይል የነበራችው በሰይፍ ከተገደሉት፥ ካልተገረዙት እና ወደ ጉድጓድ ከሚወርዱ ጋር ተኝተዋል።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios