Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሕዝቅኤል 24:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 እኔም እንዲህ አልኋቸው፦ “የጌታ ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 እኔም እንዲህ አልኋቸው፤ “የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 እኔም እንዲህ ስል መለስኩላቸው፦ “እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ተናገረኝ፦

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 እኔም እን​ዲህ አል​ኋ​ቸው፥ “የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ወደ እኔ እን​ዲህ ሲል መጣ፦

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 እኔም እንዲህ አልኋቸው፦ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦

Ver Capítulo Cópia de




ሕዝቅኤል 24:20
2 Referências Cruzadas  

ሕዝቡም፦ “እነዚህ የምታደርጋቸውው ነገሮች ለእኛ ምን እንደሆነ አትነግረንምን?” አሉኝ።


ለእስራኤል ቤት እንዲህ በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ የኃይላችሁ ትምክሕት፥ የዓይናችሁ ምኞት፥ የነፍሳችሁ ናፍቆት የሆነውን መቅደሴን አረክሳለሁ፤ ትታችኋቸው የሄዳችሁ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ በሰይፍ ይወድቃሉ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios