Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሕዝቅኤል 20:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

45 የጌታ ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

45 ከዚያም የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

45 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

45 የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቃል ወደ እኔ እን​ዲህ ሲል መጣ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

45 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦

Ver Capítulo Cópia de




ሕዝቅኤል 20:45
2 Referências Cruzadas  

የእስራኤል ቤት ሆይ፥ እንደ ክፉ መንገዳችሁና እንደ ርኩስ ሥራችሁ ሳይሆን ስለ ስሜ ስል በሠራሁላችሁ ጊዜ፥ እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ ታውቃላችሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።


የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን ወደ ደቡብ አቅና ወደ ደቡብም ተናገር በደቡብም ባለው ዱር ላይ ትንቢት ተናገር፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios