Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 35:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ማደሪያውን፥ ድንኳኑን፥ መደረቢያውን፥ መያዣዎቹን፥ ሳንቃዎቹን፥ መወርወሪያዎቹን፥ ምሰሶዎቹን፥ እግሮቹን፤

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 “የመገናኛውን ድንኳን ከነድንኳኑና ከነመደረቢያው፣ ማያያዣዎችን፣ ክፈፎችን፣ አግዳሚዎችን፣ ቋሚዎችንና መሠረቶችን፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ይኸውም ድንኳኑን፥ የውስጥና የውጪ መደረቢያዎችን፥ መያዣዎችንና ተራዳዎችን መወርወሪያዎችንና ምሰሶዎችን፥ እግሮቹን፥

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ድን​ኳ​ኑ​ንም፥ አደ​ባ​ባ​ዩ​ንም፥ መደ​ረ​ቢ​ያ​ው​ንም፥ መያ​ዣ​ዎ​ቹ​ንም፥ ሳን​ቆ​ቹ​ንም፥ መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ቹ​ንም፥ ምሰ​ሶ​ዎ​ች​ንና እግ​ሮ​ቻ​ቸ​ውን፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ማደሪያውን፥ ድንኳኑንም መደረቢያውንም፥ መያዣዎቹንም፥ ሳንቆቹንም፥ መወርወሪያዎቹንም፥ ምሰሶቹንም፥ እግሮቹንም፤

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 35:11
3 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios